ግሪንላንድ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ከ42 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ አዲስ Cat 330GC ኤክስካቫተር በመግዛት አቅሙን አሳደገ

ግሪንላንድ ጠቅላላ ተቋራጭ የድርጅቱን የሥራ አቅም ለማሳደግና አገልግሎቱን ለማስፋፋት የሚያግዘውን ዘመናዊ Cat 330GC ኤክስካቫተር ከ42,000,000 (አርባ ሁለት ሚሊዮን) ብር በላይ በሆነ ወጪ ገዝቶ ወደ ሥራ አስገብቷል። የድርጅቱ ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ አቶ አጥናፉ ሳህሌ እንደገለጹት፣ የዚህ ዘመናዊ ማሽን መገዛት ፋይዳው ዘርፈ ብዙ ሲሆን፣ ድርጅቱ እያሳየ ላለው ፈጣን ዕድገትም ትልቅ ማሳያ ነው። ድርጅቱ ቀደም ሲል ለተለያዩ ፕሮጀክቶች […]