የግሪንላንድ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የካካ-መጫ መንገድ ግንባታ የሳይት ርክክብ አከናወነ
ግሪንላንድ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በ75,000,000 (ሰባ አምስት ሚሊዮን) ብር ጠቅላላ ወጪ እያከናወነ የሚገኘውን የካካ-መጫ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የሳይት ርክክብ አድርጓል። በአሁኑ ወቅት የፕሮጀክቱ ግንባታ 70 በመቶ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን፣ የሚመለከታቸው አካላትም በቦታው ተገኝተው እስካሁን የተከናወኑ ስራዎችን ጎብኝተው ተረክበዋል። ግንባታው ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ለጥራት፣ ለደህንነት እና ለጥንካሬ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት እየተከናወነ ይገኛል። መንገዱ ሙሉ በሙሉ […]