ግሪንላንድ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ከ35 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበትን የዓሳ ኩሬ ፕሮጀክት በጥራት አጠናቆ አስረከበ
ግሪንላንድ ጠቅላላ ግንባታ በክልሉ ሲያከናውን የቆየውን የዓሳ ኩሬ ፕሮጀክት ግንባታ ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅ የሳይት ርክክብ አድርጓል። ለዚህ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከ35,000,000 (ሰላሳ አምስት ሚሊዮን) ብር በላይ ወጪ የተደረገ ሲሆን፣ የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የግብርና ቢሮ ሃላፊ ክቡር አቶ መስረሻ በላቸው እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በቦታው ተገኝተው ስራውን በይፋ ተረክበዋል። በጉብኝቱ ወቅት ክቡር አቶ […]