ግሪንላንድ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ከ35 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበትን የዓሳ ኩሬ ፕሮጀክት በጥራት አጠናቆ አስረከበ

ግሪንላንድ ጠቅላላ ግንባታ በክልሉ ሲያከናውን የቆየውን የዓሳ ኩሬ ፕሮጀክት ግንባታ ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅ የሳይት ርክክብ አድርጓል። ለዚህ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከ35,000,000 (ሰላሳ አምስት ሚሊዮን) ብር በላይ ወጪ የተደረገ ሲሆን፣ የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የግብርና ቢሮ ሃላፊ ክቡር አቶ...

የግሪንላንድ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የካካ-መጫ መንገድ ግንባታ የሳይት ርክክብ አከናወነ

ግሪንላንድ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በ75,000,000 (ሰባ አምስት ሚሊዮን) ብር ጠቅላላ ወጪ እያከናወነ የሚገኘውን የካካ-መጫ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የሳይት ርክክብ አድርጓል። በአሁኑ ወቅት የፕሮጀክቱ ግንባታ 70 በመቶ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን፣ የሚመለከታቸው አካላትም በቦታው ተገኝተው እስካሁን የተከናወኑ...

ግሪንላንድ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ከ42 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ አዲስ Cat 330GC ኤክስካቫተር በመግዛት አቅሙን አሳደገ

ግሪንላንድ ጠቅላላ ተቋራጭ የድርጅቱን የሥራ አቅም ለማሳደግና አገልግሎቱን ለማስፋፋት የሚያግዘውን ዘመናዊ Cat 330GC ኤክስካቫተር ከ42,000,000 (አርባ ሁለት ሚሊዮን) ብር በላይ በሆነ ወጪ ገዝቶ ወደ ሥራ አስገብቷል። የድርጅቱ ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ አቶ አጥናፉ ሳህሌ እንደገለጹት፣ የዚህ ዘመናዊ ማሽን...